ስም ዝውውር
29/02/2017
ማስታወቂያ//
ለሚመለከተዉ ሁሉ
ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ በሰኖ ክ/ከተማ በሰ ሳይት በአቶ አወል መሀመድ ስም ተመዝግቦ የሚገኘዉ የቤት ቁጥር አዲስ የካርታ ቁጥር A=-23686 የሆነዉ የ ድርጂት ቤት በሽያጭ
ወደ አቶ ኑሩ አህመድ አብደላ እንዲተላለፍ ጥያቄ ስላቀረቡ በዚህ ቤት ላይ ይገባኛል የሚል ማንኛዉም አካል ካለ በተከታታይ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ዉስጥ የከተማ መሬት ግብይት እና አሰጣጥ ቢሮ ቁጥር -------- በመቅረብ እንዲያመለክቱ እናሳዉቃለን፡፡