El-ደሴ

News

                                                                    10/03/2017

ማስታወቂያ/

 

ለሚመለከተዉ ሁሉ

 

ከላይ በርእሱ ለመግለጽ እንደተሞከረዉ በ ሆጤ ክ/ከተማ በአሬራ ሳይት በአቶ ካሊድ አህመድ ሰይድ ስም ተመዝግቦ የሚገኘዉ የቤት ቁጥር B0611 የካርታ ቁጥር A=27196 የሆነዉ የኮንዶሚኒየም ቤት በሽያጭ

ወደወ/ሮ ፍሬህይወት መለሰ ረጋ እንዲተላለፍ ጥያቄ ስላቀረቡ በዚህ ቤት ላይ ይገባኛል የሚል ማንኛዉም  አካል ካለ በተከታታይ ባሉት አምስት የስራ ቀናት ዉስጥ የከተማ መሬት ግብይት እና አሰጣጥ ቢሮ ቁጥር 07 በመቅረብ እንዲያመለክቱ እናሳዉቃለን፡፡